ተልዕኮ

የዘርፉን ልማት ለማፋጠን የሚረዱ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎች፣ የድጋፍ ማዕቀፎችና ፕሮጀክቶች በማዘጋጀት፤ የአስፈፃሚና ባለድርሻ አካላትን የማስፈፀም አቅም በመገንባት፤ ውጤታማ መንግስታዊ ድጋፎችን እንዲቀርቡ በማስተባበር እና በማመቻቸት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች እንዲስፋፋ ማስቻል፤

ዋና ዳይሬክተር

 


GENERAL DIRECTOR

news-and-updates news-and-updates

“የአምራች ኢንተርፕራይዞች ልማት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በዘላቂና አስተማማኝ መሠረት ላይ የማቆም አቅም ያለው እንደመሆኑ የድጋፍ ማዕከላችን ሊሆን ይገባል”

“የአምራች ኢንተርፕራይዞች ልማት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በዘላቂና አስተማማኝ መሠረት ላይ የማቆም አቅም ያለው እንደመሆኑ የድጋፍ ማዕከላችን ሊሆን ይገባል” አቶ መላኩ አለበል፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር

አምራች ኢንተርፕራይዞች ውጤታማ እንዲሆኑ የዘርፉ አስፈፃሚ አካላት በቁርጠኝነት መስራት ይገባቸዋል

አምራች ኢንተርፕራይዞች ውጤታማ እንዲሆኑ የዘርፉ አስፈፃሚ አካላት በቁርጠኝነት መስራት ይገባቸዋል የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ

በሽመና ስራ ስልጠና የወሰዱ ሰልጣኞች ተመረቁ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከብሩህ አእምሮ ውስንነት ማዕከል የመጡ 10 ሰልጣኞችን በሽመና ስራ አሰልጥኖ አስመርቋል፡፡

የተቋሙ አመራርና ሰራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን “ሙስናን መከላከል በተግባር” በሚል መሪ ቃል አከበሩ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ19ኛ በሀገራችን ለ18ኛ ጊዜ የሚከበረውን የፀረ-ሙስና ቀን “ሙስናን መከላከል በተግባር” በሚል መሪ ቃለ አክብረዋል፡፡

Featured Forms Featured Forms

Related Agency Links Related Agency Links