የሚሰጡ ድጋፎች
- የማኑፋክቸሪግኢንዱስትሪ ልማት አማራጮች፣
- የኢንዱስትሪ ሥራ ፈጣሪነት አስተሳሰብና ክህሎት ልማት፣
- የኢንዱስትሪ መረጃ እና የምክር አገልግሎት፣ (መዋዕለ ነዋያቸውን የሚያፈስቡት አዋጪ የሥራ ዘርፍ አማራጭ መረጃ፣ የግብአት፣ የገበያ መረጃ…)
- የኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ አዋጭነት ጥናት፣ የንግድ ሥራ ዕቅድ ዝግጅት፣
- በካፒታል ሊዝ ፍይናንስ አሰራር የኢንዱስትሪ ማሽነሪ አቅርቦት፣
- የኢንዱስትሪ ክላስተርና መሠረተ ልማት አቅርቦት፣
- የቴክኖሎጂ ልማትና ሽግግር፣
- የኢንዱስትሪ ገበያ ልማትና ኢንዱስትሪዎች ትስስር መፍጠር፣(የገበያ መዳረሻን ማስፋት)
- የኢንዱስትሪ የጥራት ደረጃና ምርታማነት የማሳደግ አሠራር፣ እና
- የኢንዱስትሪ የጥሬ ዕቃ ግብዓት አቅርቦት ትስስር መፍጠር፣